loading
የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት መሪዎች ከማሊ ወታደራዊ አዛዦች ጋር ስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም ተባለ::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት መሪዎች ከማሊ ወታደራዊ አዛዦች ጋር ስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም ተባለ:: የምእራብ አፍሪካ ኢኮኖሚ ማህበረሰብ ኢኩዋስ በማሊ መፈንቅለ መንግስት አካሂደው ሀገሪቱን እየመሩ ያሉት ጄኔራሎች ስልጣናቸውን በአስቸኳይ ለሲቪል እንዲያስረክቡ ያቀረበው ጥያቄ ቀና ምለሽ አላገኘም፡፡ ኢኩዋስ ለወታደራዊ ጁንታው የሰጠው ቀነ ገደብ ያለፈ ሲሆን በአስራ ሁለት ወራት ውስጥ ምርጫ ተደርጎ ሀገሪቱ […]