የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ከመጋቢት እስከ መጋቢት የተሠሩ የለውጥ እንቅስቃሴዎችን የሚገመግም የሁለት ቀን የምሁራን አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡
የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ከመጋቢት እስከ መጋቢት የተሠሩ የለውጥ እንቅስቃሴዎችን የሚገመግም የሁለት ቀን የምሁራን አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡
የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ከመጋቢት እስከ መጋቢት የተሠሩ የለውጥ እንቅስቃሴዎችን የሚገመግም የሁለት ቀን የምሁራን አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡
ኢትዮጵያ በሚዲያ ነፃነት 40 ደረጃዎች ማሻሻሏን ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን አስታወቀ
የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ“የወደቁትን አንሱ የነዳያን መርጃ ማህበር የመቶ ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ህይወታቸውን ላጡ የ 40 ቀን መታሰቢያ ተደረገ
የሳምንቱ መርሀግብር ጨዋታዎች ዛሬ በሲዳማ ቡና እና ስሑል ሽረ መካከል ተካሂዶ፤ ባለሜዳው ሲዳማ 3 ለ 2 አሸንፎ ሁለተኛ ደረጃን ከፋሲል ተረክቧል፡፡ አዲስ ግደይ በጨዋታ እና በፍፁም ቅጣት ሁለት እና ዳዊት ተፈራ የድል ግቦችን ሲያስቆጥሩ ፤ ሳሊፍ ፎፋና የሽረን ሁለት ግቦች ከመረብ አገናኝቷል፡፡ በነገው ዕለት ደግሞ አራት ያህል ግጥሚያዎች አዲስ አበባ እና ክልል ላይ […]
አፄ ኃይለ ሥላሴ ለፈረንሳይ በስጦታ ያበረከቱት መስቀል ከኖትር ዳሙ ካቴድራል ቃጠሎ ተረፈ፡፡
ማሪዮት ኢንተርናሸናል በኢትዮጵያ የቱሪዝም ኢንዱስትሪውን ለማስፋፋት በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ ተባብሮ መስራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ከመጋቢት እስከ መጋቢት የተሠሩ የለውጥ እንቅስቃሴዎችን የሚገመግም የሁለት ቀን የምሁራን አውደ ጥናት እያካሄደ ነዉ፡፡
የእምቦጭ አረምን ጨምሮ ከቆሻሻ ነዳጅ ለማምረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡