loading

የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በጀርመን ሀገር ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተነግሯል። ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ርእስ ብሄር በመሆን በ1987 የተሾሙ ሲሆን፥ ለ7 ዓመታትም አገልግለዋል። በ1997 ዓ.ም በተካሄደው ምርጫ ላይ በደንቢ ዶሎ የግል ተወዳዳሪ በመሆን ፓርላማ መግባታቸውም ይታወሳል። ዶክተር ነጋሶ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባለፈው ቅዳሜ ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ መንግስት ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ይፋ አደረገ። ሚኒስቴሩ ከጤና ባለሙያዎቹ የተነሱ ጥያቄዎችን መሰረት በማድረግ የተመለሱ ጥቄዎች በሚል በዝርዝር ይፋ አደርጓል። በዚህም መሰረት፦ 1. የሀኪሞችና የሌሎች ባለሙያዎች የስራ ምደባ በተመለከተ፦ • አሁን በስራ ላይ ያሉ ሀኪሞችንም ሆነ ሌሎች […]