loading
ኢትዮጵያ የጦር መሳሪያ አጠቃቀም አዋጅ አፀደቀች፡፡

ኢትዮጵያ የጦር መሳሪያ አጠቃቀም አዋጅ አፀደቀች፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባው የጦር መሳሪያ  አስተዳደር አዋጅ አፅድቋል፡፡ የረቂቅ አዋጁን አስፈላጊነት አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጡት የመንግስት ረዳት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ  መስፍን ቸርነት የአገርና የህዝብን  ፀጥታ እና ሰላም ለማስጠበቅ ያለመ ነው ብለዋል፡፡ ግለሰቦች የታጠቋቸውን መሳሪዎች የሕብረተሰቡን ደህንነት በማስጠበቅ ተግባር ላይ እንዲያውሉ እንዲሁም ህገ-ወጥ የጦር መሳሪዎች ዝውውርን […]

ጠቅላይሚር ዐቢይ አሕመድ የ2019 መቶ ተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ::

ጠቅላይሚር ዐቢይ አሕመድ በታይም መፅሄት የ2019 1መቶ ተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ:: የታይም መፅሄት አመታዊ የተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ማውጣት ከጀመረ 16ኛ አመቱ ሲሆን በዓለም ዙሪያ በመብት ተከራካሪነት፣በፈጠራና ስኬት ደረጃ የተዋጣላቸው ያላቸውን ግለሰቦች ይሰይማል:: መረጃው የጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ ነው