loading
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት በሚካሄዱ ጨዋታዎች ይጀመራሉ፡፡

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት በሚካሄዱ ጨዋታዎች ይጀመራሉ፡፡   በቻምፒዮንስ ሊጉ ወደ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ለመሸጋገር የደርሶ መልስ ግጥሚያዎች ዛሬ ምሽት በሁለት ጨዋታዎች አማካኝነት ይጀመራሉ፡፡ የእንግሊዙ ቶተንሃም ወደ ጀርመን አቅንቶ በሴግናል ኤዱና ፓርክ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ጋር የሚፋለም ይሆናል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በነበራቸው የመጀመሪያ ግጥሚያ ዊምብሌይ ላይ ስፐርሶች 3 ለ 0 አሸንፈው የማለፍ […]