loading
የአውሮፕላን አደጋ መንስኤውን የሚመረምር ኮሚቴ ተዋቅሮ ስራ ጀመረ

የአውሮፕላን አደጋ መንስኤውን የሚመረምር ኮሚቴ ተዋቅሮ ስራ ጀመረ የትራንስፖርት ሚኒስቴር እሁድ መጋቢት 1/2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ የመከስከስ አደጋ ያጋጠመውንና ለ157 ሰዎች ሕልፈት ምክንያት የሆነውን ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን የአደጋ መንስኤ የሚያጣራ ኮሚቴ በማዋቀር ወደ ስራ ገብቷል። በትራንስፖርት ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የአውሮፕላን አደጋ ምርመራ ቢሮ የአውሮፕላን አደጋ መንስኤውን የሚመረምር ኮሚቴ አዋቅሮ ስራ ጀምሯል ነው የተባለው። ኮሚቲው […]

በኢትዮጵያና በፈረንሳይ መካከል ስምምነቶች  ተደረጉ

  በኢትዮጵያና በፈረንሳይ መካከል ስምምነቶች  ተደረጉ ሁለቱ መሪዎች በኢትዮጵያና በፈረንሳይ መካከል በርካታ ስምምነቶች  መደረጋቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሰምተናል ፡፡ በኢትዮጵያ በኩል የመከላከያ ሚኒስቴር  ሚንስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ  ሥልጠና  የዐቅም ግንባታና ስትራቴጃዊ የልምድ ልውውጥን የሚያካትተውን የመከላከያ ትብብር ስምምነት  እንደፈረሙ ታውቋል:: የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በበኩላቸው የፈረንሳይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን በስራ ላይ የሚያውሉበትን […]

ኢዴፓ ከሰማያዊ ፓርቲ፣ ከአርበኞች ግንቦት 7 እና ለአንድነትና ለፍትህ ንቅናቄ ጋር ለመወሃድ ውሳኔ አሳለፈ

ኢዴፓ ከሰማያዊ ፓርቲ፣ ከአርበኞች ግንቦት 7 እና ለአንድነትና ለፍትህ ንቅናቄ ጋር ለመወሃድ ውሳኔ አሳለፈ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሁለተኛ ልዩ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። ፓርቲው ከጉባኤው በኋላ ከሰማያዊ ፓርቲ፣ ከአርበኞች ግንቦት 7፣ ለአንድነትና ለፍትህ ንቅናቄ ፣ ከመኢዴፓና ከሌሎች ፍላጎቱ ካላቸው ፓርቲዎች ጋር ለመዋሃድ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው […]

በጌዲዮ ዞን የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ለተፈናቃዮች ከሚደረገው ድጋፍ ጋር አለመመጣጠኑ ለተፈናቃዮቹ የተሰጠው ትኩረት አናሳ መሆኑን የሚያመላክት መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡

በጌዲዮ ዞን የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ለተፈናቃዮች ከሚደረገው ድጋፍ ጋር አለመመጣጠኑ ለተፈናቃዮቹ የተሰጠው ትኩረት አናሳ መሆኑን የሚያመላክት መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ በሌላ በኩል መንግስት በጌዲኦ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃይ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ ጥረት እያደረግኩ ነው ይላል፡፡ መጋቢት 23 ቀን 2010 አ.ም ጀምሮ ነው  ከጌድዮ ዞን የገደብ ወረዳ ጎቲቲ ቀበሌ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀል የጀመሩት፡፡ በዚህም ግጭቱ ተነሳ […]

አዳዲሶቹ የቦይንግ ምርቶች እገዳ እየበዛባቸው ነው

አዳዲሶቹ የቦይንግ ምርቶች እገዳ እየበዛባቸው ነው እንግሊዝ ፣ፈረንሳይ፣ ጀርመንና አውስትራሊያ ቦይንግን ከበረራ ካገዱት ሃገራት ተቀላቅለዋል፡፡ ሀገራቱ ይህን እንዲወስኑ ያደረጋቸውም በኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ ማክስ 8 አውሮፕላንን መከስከስ ተከትሎ በዚህ አውሮፕላን ላይ የደረሰው አደጋ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ሁለተኛው የቦይንግ አውሮፕላን በመሆኑና በአደጋዎቹ የብዙ ሰዎች ሕይወት በመጥፋቱ መሆኑን አስታውቀዋል። በተመሳሳይ  የኖርዌይ፣ የብራዚል እና የኦማን ሲቪል አቪዬሽን […]

ፕሬዚዳንት ማክሮን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደናይሮቢ ተጉዘዋል

ፕሬዚዳንት ማክሮን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደናይሮቢ ተጉዘዋል።  ፕሬዝዳንት ማክሮን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ናይሮቢ ተጉዘዋል። ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ለመጡት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት  አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።እንደ ውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ገለፃ ፕሬዝዳንቱ በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ አመርቂና ስኬታማ […]