loading
ደቡብ ፖሊስ እና ሙሉዓለም ረጋሳ ተለያይተዋል

ደቡብ ፖሊስ እና ሙሉዓለም ረጋሳ ተለያይተዋል   በ2010 ዓ/ም የውድድር ዓመት ወደ እግር ተመልሶ መጫወት የጀመረውና በዓመቱ መጀመርያ ደቡብ ፖሊስን ተቀላቅሎ የነበረው አንጋፋው አማካይ ሙሉዓለም ረጋሳ ከክለቡ ጋር ተለያይቷል። ለሁለት ዓመታት ከሜዳ ከራቀ በኋላ 2010 በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አማካኝነት ከወራት በላይ የፈጀ የሙከራ ጊዜን አሳልፎ ለሀዋሳ ከተማ በመፈረም በድጋሚ እግር ኳስን መጫወት የጀመረው ሙሉዓለም መልካም […]

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት በሚካሄዱ ጨዋታዎች ይጀመራሉ፡፡

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት በሚካሄዱ ጨዋታዎች ይጀመራሉ፡፡   በቻምፒዮንስ ሊጉ ወደ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ለመሸጋገር የደርሶ መልስ ግጥሚያዎች ዛሬ ምሽት በሁለት ጨዋታዎች አማካኝነት ይጀመራሉ፡፡ የእንግሊዙ ቶተንሃም ወደ ጀርመን አቅንቶ በሴግናል ኤዱና ፓርክ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ጋር የሚፋለም ይሆናል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በነበራቸው የመጀመሪያ ግጥሚያ ዊምብሌይ ላይ ስፐርሶች 3 ለ 0 አሸንፈው የማለፍ […]