loading
ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሣ ተለያዩ

ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሣ መለያታቸውን የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ስንታየሁ በቀለ ተናገሩ፡፡ የስንብቱን መረጃ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የፌስቡክ ገፅ ይፋ አድርጓል። አርትስም ከክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ስንታሁ በቀለ ጋር በነበረው የስልክ ቆይታ አሰልጣኙ እና ክለቡ መለያየታቸውን አረጋግጠው፤ ሙሉ ፍችው በመጭው ሰኞ እንደሚጠናቀቅ አስታውቀዋል፡፡ አሰልጣኙ ከዓመት በፊት ቡናን ለማሰልጠን የተስማሙ ሲሆን ቀሪ […]

ኢትዮጵያዊው እግር ኳስ ተጫዋች ቢኒያም በላይ ወደ ስዊድን አመራ ።

ኢትዮጵያዊው እግር ኳስ ተጫዋች ቢኒያም በላይ ወደ ስዊድን አመራ ።   ከስከንደርቡ ጋር ሁለት የተሳኩ ዓመታት ያሳለፈው ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ የስዊድኑ ክለብ ሴሪያንስካን ተቀላቅሏል።   የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ከአልባንያው ቻምፒዮን ጋር ባለፈው ሳምንት የተለያየ ሲሆን በአውሮፓ ሁለተኛ ክለቡ የሆነው ሴሪያንስካን ተቀላቅሏል።   የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማካይ በዚቬደን ሚሎሶቪች ወደሚሰለጥኑት ሴሪያንስካዎች ማምራቱን ተከትሎ በሶስት […]

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ ዛሬ ይጫወታሉ፡፡

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ ዛሬ ይጫወታሉ፡     በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ አንድ ጨዋታ ዛሬ ቀን 9፡00 ሲል ጅማ አባ ጅፋር በጅማ ስታዲየም የጎንደሩን ፋሲል ከነማ ያስተናግዳል፡፡     ጅማዎች ከአስተዳደር ችግሮች መልስ በሊጉ ድል እያደረጉ ሲሆን የዛሬው ጨዋታ ላይ ድልን ማሳካት ከቻሉ፤ ወደ ሊጉ መሪዎች የሚያስጠጋቸው በመሆኑ ሜዳቸው ላይ […]