loading

በተለያዩ የሙያ መስኮች የሰለጠኑ የህግ ታራሚዎች ተመረቁ በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የሸዋሮቢት ተሀድሶ ልማት ማዕከል ማረሚያ ቤት በልዩልዩ መሰረታዊ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ለተከታታይ 6 ወራት ከይፋት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጂ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን የህግ ታራሚ ተማሪዎች ቅዳሜ በሸዋሮቢት ማረሚያ ቤት አዳራሽ አስመርቋል፡፡ ስልጠናው ከወርሓ መስከረም 2011ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየ ሲሆን 370 ሰልጣኞች ሰልጥነው የተሰጠውን የብቃት ማረጋገጫ […]