loading
በኢሮፓ ሊግ ታላላቅ ክለቦች ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል

በኢሮፓ ሊግ ታላላቅ ክለቦች ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል የ2018/19 የኢሮፓ ሊግ በ32 ቡድኖች መካከል የሚደረገው የጥሎ ማለፍ የመልስ ግጥሚያዎች ተካሂደዋል፡፡ ትናንት ምሽት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች በርካታ ጨዋታዎች የተከናወኑ ሲሆን፤ አርሰናል በኤመሬትስ የቤላሩሱን ባቴ ቦሪሶቭ አስተናግዶ 3 ለ 0 ሲረታ፤ በአጠቃላይ ደግሞ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፎ 16ቱን የጥሎ ማለፍ ተፋላሚ ክለቦች ተቀላቅሏል፡፡ ለመድፈኞቹ የድል ጎሎችን […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ  አሕመድ በአሁኑ ሰዓት ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉምዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው::

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ  አሕመድ በአሁኑ ሰዓት ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉምዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው::

ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሣ ተለያዩ

ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሣ መለያታቸውን የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ስንታየሁ በቀለ ተናገሩ፡፡ የስንብቱን መረጃ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የፌስቡክ ገፅ ይፋ አድርጓል። አርትስም ከክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ስንታሁ በቀለ ጋር በነበረው የስልክ ቆይታ አሰልጣኙ እና ክለቡ መለያየታቸውን አረጋግጠው፤ ሙሉ ፍችው በመጭው ሰኞ እንደሚጠናቀቅ አስታውቀዋል፡፡ አሰልጣኙ ከዓመት በፊት ቡናን ለማሰልጠን የተስማሙ ሲሆን ቀሪ […]