loading
ከአፍሪካ ህብረት መስራች መሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ መታሰቢያ  ሀውልት ተገነባላቸው

ከአፍሪካ ህብረት መስራች መሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ መታሰቢያ  ሀውልት ተገነባላቸው ። ሀውልቱ በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ቅጥር ግቢ ውስጥ የቆመ ሲሆን የሃውልቱ ዲዛይን እና ግንባታ የተከናወነውም በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የስነ-ጥበብ ትምህርት ቤት መሆኑ ተነግሯል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት አቶ ነብያት ጌታቸው  እንዳሉት ሃውልቱ የተገነባው […]

ሀገር በቀል ባህላዊ እሴቶች ለቱሪስቶች መስህብ እንዲሆኑና የሀገር ገጽታን ለመገንባት እንዲያስችሉ በስፋት ማልማት እና ማስተዋወቅ ይገባል ተባለ

ሀገር በቀል ባህላዊ እሴቶች ለቱሪስቶች መስህብ እንዲሆኑና የሀገር ገጽታን ለመገንባት እንዲያስችሉ በስፋት ማልማት እና ማስተዋወቅ ይገባል ተባለ። 10ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ሳምንት ˝ባህል ለህዝቦች ሰላም እና አንድነት˝ በሚል መሪ ቃል በኤግዚቢሽን ማእከል ተከፍቷል፡፡   የባህል ሳምንት ኤግዚቢሽኑን በይፋ የከፈቱት በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የባህል ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ብዙነሽ መሠረት የባህል ሳምንታት በየደረጃው መከበራቸው እንደ ኢትዮጵያ […]

ቡሃሪ ለሁለተኛ ዙር የምርጫ ቅስቀሳቸውን በይፋ ጀምረዋል

ቡሃሪ ለሁለተኛ ዙር የምርጫ ቅስቀሳቸውን በይፋ ጀምረዋል፡፡ የናይጀሪያው ፕሬዝዳንት ሙሀማዱ ቡሀሪ በሰሜናዊ ናይጀሪያ በምትገኘው ትልቋ የኢኮኖሚ ከተማ ካኖ በአስር ሺህዎች በሚቆጠሩት ደጋፊዎቻቸው ፊት ቀርበው ነው ለዳግም ምርጫ መጥቻለሁ ተዘጋጁ ያሉት፡፡ ቡሀሪ በተደጋጋሚ በህመም ምክንያት ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር መመላለስ ማብዛታቸው እና ከስራ የሚርቁበት ጊዜ በመብዛቱ ተፎካካሪዎቻቸው ለስራው ብቁ አይደሉም በማለት ይከራከራሉ፡፡ አፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው የተቃዋሚ […]

የእስራኤል አቃቤ ህግ ከምርጫ በፊት ኔታንያሁ ላይ ክስ ልመሰርት እችላለሁ አለ

የእስራኤል አቃቤ ህግ ከምርጫ በፊት ኔታንያሁ ላይ ክስ ልመሰርት እችላለሁ አለ አቃቤ ህግ የሰጠው ፍንጭ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ሚያዚያ 9 ከሚካሄደው ምርጫ በፊት ሊከሰሱ እንደሚችሉ ያመላክታል ተብሏል፡፡ አቃቤ ህግ በመግለጫው  ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ምርጫው ከመካሄዱ በፊት እንዳይከሰሱ የሚያደርግ ህጋዊ ምክንያት የለም ነው ያለው፡፡ አቃቤ ህግ ይህን ያለው የኔታኒያሁ ጠበቃ ከምርጫው […]