loading
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር እየተሰራ ያለው ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር እየተሰራ ያለው ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ከህዝብ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በተደረገው ክትትል 3 መትረየስ እና በርከታ ጥይቶች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡ የህዝቡ ተሳትፈትፎ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ኮሚሽኑ ጥሪያውን አስተላልፏል፡፡ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 አ/አ A- 59022 በሆነ ቶዮታ ፒካ አፕ ተሽከርካሪ በባለሙያ ተፈትተው ከባህርዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓጓዙ የነበረ […]