loading
ሼህ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ከእስር ተፈቱ።

ሼህ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ከእስር ተፈቱ። ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር ሼህ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ከእስር መፈታታቸው ተሰማ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሼክ መሃመድ መፈታታቸውን ከህግ አማካሪያቸው ተካ አስፋው አረጋግጧል፡፡ ሼክ መሃመድን ከእስር ለማስፈታት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ተደጋጋሚ ጥረት ሲያደርጉ መቆየታቸው የሚታወስ ነው፡፡ ከእስር መፈታታቸው ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰላም እንዲመለሱ መልካም ምኞት መግለጻቸውን […]