ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 የስኳር ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 የስኳር ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን የሚገኘውን የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 የስኳር ልማት ፕሮጀክት በትናንትናው ዕለት ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅትም የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 የስኳር ልማት ፕሮጀክት በሙሉ አቅም የማምረት ሽግግር ሂደት ውጤታማ መሆኑን የፕሮጀክቱ የስራ ሃላፊዎች […]
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ኡመርና የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አህምድ ሽዴ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል::
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ኡመርና የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አህምድ ሽዴ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል:: ዉይይቱም የተኮረው በሶማሌ ክልል ልማትና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ሲሄን ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድም የክልሉን ልማት የበለጠ በማጠናከር ረገድ አቅጣጫ ሰጥተዋል። ምንጭ ፦ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት