loading
በኢንዶዥያ በጎርፍ አደጋ  የሟቾች ቁጥር ሲጨምር  በሺህ የሚቆጠሩት ተፈናቅለዋል

በኢንዶዥያ በጎርፍ አደጋ  የሟቾች ቁጥር ሲጨምር  በሺህ የሚቆጠሩት ተፈናቅለዋል ፡፡ በሀገሪቱ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ 59 ሰዎች ህይዎታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ባለ ስልጣናት  አረጋግጠዋል፡፡ አልጀዚራ እንደዘገበው አደጋው በተከሰተባቸው አካባቢዎች መንገዶች መዘጋታቸው ለተጎጂዎቹ አስፈላጊውን እርዳታ ለማድረግ እንቅፋት ፈጥሯል፡፡ ባለ ስልጣናቱ እና የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች እንዳሉት አከሞቱት  ሰዎች በተጨማሪ 24 ሰዎች የገቡበት አይታወቅም፡፡ […]