loading
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምእራብ ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ለመቆጣጠር እርምጃ መወሰድ ተጀመረ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምእራብ ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ለመቆጣጠር እርምጃ መወሰድ ተጀመረ

የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የርገን ክሎፕ ላይ የ8 ሺ ፓውንድ ቅጣት ይጥላል ተባለ

የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የርገን ክሎፕ ላይ የ8 ሺ ፓውንድ ቅጣት ይጥላል ተባለ አርትስ ስፖርት 26/03/2011 በ14ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር በመርሲ ሳድ ደርቢ በአንፊልድ ሮድ ስታድየም ሊቨርፑል ከ ኢቨርተን ባደረጉት ጨዋታ ባለቀ ሰዓት በ96ኛው ደቂቃ ዲቮክ ኦሪጊ ባስቆጠራት ግብ ቀያዮቹ 1 ለ 0  ሲረቱ፤ ግቧ በተቆጠረበት ቅፅበት አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ወደ ሜዳ […]