loading
“ ጀግኒት ልጆቿን በማስተማር ጾታዊ ጥቃትን ትከላከላለች !” በሚል መሪ ቃል ሲከበር የነበረዉ የዘንድሮ የ16ቱ ቀናት የፀረ – ፆታዊ ጥቃት ንቅናቄ ተጠናቀቀ

“ ጀግኒት ልጆቿን በማስተማር ጾታዊ ጥቃትን ትከላከላለች !” በሚል መሪ ቃል ሲከበር የነበረዉ የዘንድሮ የ16ቱ ቀናት የፀረ – ፆታዊ ጥቃት ንቅናቄ ተጠናቀቀ አርትስ 02/04/2011 በሴቶች፤ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የሴቶች ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ የሆኑት ወ/ሮ ስመኝ ዉቤ እንደገለፁት “የሴቶችን ጥቃት መከላከል ወይም ማስቆም በ16 ቀናት እቅድ የሚወሰን ወይም በአንድ ቀን ኩነት ብቻ የሚታወስ ሳይሆን እነዚህ 16 […]