loading
የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቀቀ

  አርትስ 5/13/ 2010 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በቅርቡ በሚካሄደው 11ኛው ድርጅታዊ ጉባዔና ሀገራዊ ለውጡን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ በመምከር መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ። የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከጷጉሜ 2 እስከ 4 ቀን 2010 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ማጠናቀቁን  ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት  በድረ ገፁ ገልፃôል። ስራ አስፈፃሚው ለሁለት ቀናት ባካሄደው ስብሰባውም ለ11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ እየተደረገ ያለውን ዝግጅት […]

የአዴኃን አመራሮችና ወታደሮች ባሕር ዳር ገቡ

የአዴኃን አመራሮችና ወታደሮች ባሕር ዳር ገቡ፡፡ አርትስ 05/13/2010 የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ(አዴኃን) የአዴኃን አመራሮች እና ወታደሮች ጎንደር ከተማ የተደረገላቸውን አቀባበል አጠናቀው ባሕር ዳር ገብተዋል፡፡ የአማራ መገኛኛ ብዙሃን ኤጀንስ እንዳስታወቀው አዴኃን መቀጫውን ኤርትራ በማድረግ የትጥቅ ትግል ሲያደርግ የነበረ ድርጅት ነው፡፡በቅርቡ መንግስት ያደረገውን ለውጥ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ከመንግስት ጋር ስምምነት ላይ መድረሱ ይታወቃል፡፡ […]

የሶማሌ ክልል የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ተብሎ እንዳይጠራ ተወሰነ

አርትስ 5/13/2010 ይህ የተወሰነው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ ባለው የአስቸኳይ ጉባዔ ላይ ነው፡፡ በጉባዔው የተለያዩ ውሳኔዎች ተላልፈዋል ከእነዚህም ውስጥ ከዚህ ቀደም የነበረው የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል የሚለው ስያሜ እንዲቀር እና የሶማሌ ክልል ብቻ እንዲባል፣ ክልሉ የሚጠቀምበት ሰንደቅ ዓላማ ህዝቡን ይሁንታ ያገናዘበ ባለመሆኑ ቀድሞ በነበረው ሰንደቅ አላማ እንዲመለስ ተወስኗል፡፡ አመራሩን በአዲስ መልክ የማዋቀር እና አዳዲስ […]

ግብፅ 75 ግለሰቦችን በሞት ቀጣች

አርትስ 05/13/2010 ግብጽ በሞት ከቀጣቻቸው ግለሰቦች መካከል በፈረንጆቹ 2013 የተፈጠረውን አመጽ ያስተባብሩ ነበር የተባሉት የተቃዋሚ መሪዎች ኢሳም አል ኢሪያን እና ሞሀመድ ቤልታጊ ይገኙበታል፡፡ ሮይተርስ እንደዘገበው በዚሁ አመጽ እጃቸው ነበረበት የተባሉ ሌሎች 600 ሰዎች ከአምስት ዓመት ጀምሮ እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ የእስር ቅጣት ተወስኖባቸዋል፡፡ የግብፅ መንግስት እንደሚለው ከሆነ ያኔ በተቀሰቀሰው አመጽ ከተሳተፉት የሚበዙት መሳሪያ የታጠቁ ሲሆን […]