loading
18ኛው የአፍሪካ ፎረም በመጪው ሳምንት በፓሪስ ይጀመራል

18ኛው የአፍሪካ ፎረም በመጪው ሳምንት በፓሪስ ይጀመራል

አርትስ 16/02/2011

በአፍሪካ ዕድገት ፣ በስራ ዕድል ፈጠራ እና በፍልሰት ላይ የሚያተኩረው የአፍሪካ አለምአቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ከ5 ቀናት በኋላ በፓሪስ ይጀመራል።

 

የአፍሪካ ህብረት ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው ይኸው ፎረም የሚወያይባቸውን አጀንዳዎች በቅርቡ 44 የአፍሪካ ሃገራት ከተስማሙበት የአህጉሪቱ የነጻ ንግድ ቀጣና ምስረታ አንጻር ተመልክቶ ሰፊ ውይይት ያደርግበታል ተብሎ ይጠበቃል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *