loading
1 ሚሊየን አምስትመቶ ሺህ ብር  የሚገመት ሃሽሽ ተያዘ፡፡

1 ሚሊየን አምስትመቶ ሺህ ብር  የሚገመት ሃሽሽ ተያዘ፡፡
በቀን 12/05/2011ዓ .ም ከጠዋቱ 3;30 አከባቢ ቀበሌ 02 የግለሰብ ግቢ ልዩ ቦታው ቦሌ መስግድ በኢት/ገ/ጉ/ኮሚሽን በሞያሌ ቅ/ፅ/ቤት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተይዟል፡፡
የጭነት መኪና ኮድ 3-አ.አ A06794 FSR ከህብረተሰቡና ከቅ/ፅ/ቤት  ጋር በመቀናጀት ሃሺሽ 393 ኪሎጋራም ሚመዝን እና  1 ሚሊየን አምስት መቶሺህ  ብር ግምታዊ ዋጋ እና 6 ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሄድ የሞከሩት ህገ ወጥ ሰዎች ተይዘዋል፡፡

ሃሺሹ ከሻሸመኔ ተጭኖ ወደ ኬንያ ሊሄድ እንደ ሆነ ታውቋል፡፡ እነዚህ ህገ ወጥ ስራዎች በነማን? ለምን ? ይጋዙ እንደሆነ በምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ ከገቢዎች ሚኒስቴር ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *