loading
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በአንቶኒዮ ጉቴሬዝ ፊት የሳዑዲን የክብር ሜዳሊያ ተሸለሙ

አርትስ 06/01/2011
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና የኢሳያስ አፈወርቂ የሳዑዲ አረቢያን ከፍተኛ የክብር ሜዳሊያ ተሸልመዋል።

ሁለቱ መሪዎች በሁለቱ ሀገራት መካከል ላመጡት ሰላም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ እማኝ ሆነው በሳዑዲው ንጉስ ሳልማን የክብር ሜዳሊያ ተሸልመዋል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *