loading
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለድርጅታዊ ጉባዔው ሀዋሳ ከተማ ገቡ

አርትስ 22/01/2011

 የኢህአዴግ ሊቀ መንበርና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በ11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል።

በተጨማሪም የኢህአዴግ ምክትል ሊቀ መንበርና የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ድርጅታዊ ጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ሀዋሳ መድረሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ልዩ ሀላፊ አቶ ፍፁም አረጋ አስታውቀዋል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *