loading
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የዩኔስኮ የ2019 የሰላም ተሸላሚ ሆኑ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የዩኔስኮ የ2019 የሰላም ተሸላሚ ሆኑ፡፡
ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት እንዳገኘነዉ መረጃ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰላምን ለማምጣት፣ ለማስጠበቅና ለማቆየት ላደረጉት አስተዋፅኦ የዩኔስኮ ፌሊኒክስ ሃፌፍ- ቦኒይ የሰላም ሽልማት የ 2019 አሸናፊ ሆነዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *