የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የፓሪሱን ኖተርዳም ካቴድራል ህንጻ በድጋሚ እንገነባዋለን አሉ፡፡
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የፓሪሱን ኖተርዳም ካቴድራል ህንጻ በድጋሚ እንገነባዋለን አሉ፡፡
የመካከለኛው ዘመን የኪነ ህንጻ ጥበብ ማሳያ የሆነው ጥንታዊው የኖተርዳም ካቴድራል ህንጻ ትናንት በእሳት መያያዙ ይታወሳል።
በስፍራው ጉብኝት ያደረጉት ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮንም በህንጻው ላይ ይደርስ የነበረውን አስከፊ ውድመት ማስወገድ ተችሏል ብለዋል። በድጋሚም እንደሚገነቡት መናገራቸዉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡