loading
የጉጂ ኦሮሞ አባ ገዳዎች የሰላም ሳምንት አወጁ

የጉጂ ኦሮሞ አባ ገዳዎች የሰላም ሳምንት አወጁ

የጉጂ ኦሮሞ አባ ገዳዎች እስከመጪው እሁድ ጥር 5 ቀን  2011 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የሰላም ሳምንት ማወጃቸው ተነግሯል።

በዚህ የሰላም ሳምንት ወቅትም የሰላም እና የመቻቻል የውይይት መድረኮችን ጨምሮ  የተለያዩ መርሃ ግብሮች የሚካሄዱ መሆኑንም ነው ያስታወቁት።

በኢትዮጵያ መረጋጋት እና ዘላቂነት ያለው ሰላም እንዲሰፈን የበኩላቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውንም ነው የጉጂ ኦሮሞ አባ ገዳዎች ያስታወቁት።ኤፍቢሲ እንደዘገበው።

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *