loading
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 5 የአፍሪካ አየር መንገዶችን በሽርክና ሊያስተዳድር ነዉ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም እንደተናገሩት የጊኒ አየርመንገድን በ49 በመቶ፣የዛምቢያ አየር መንገድን በ45 በመቶ፣ እንደ አዉሮፓዉያን አቆጣጠር በጥቅምት የሚጀምረዉን የቻድ አየር መንገድን በ49 በመቶ ድርሻ በሽርክና ሊያስተዳድር ነዉ፡፡
የዛምቢያና የኢኳቶሪያል ጊኒ አየር መንገዶችን ደግሞ የአስተዳደራዊ ስራዉን እንዲሰራ በቀረበለት ጥያቄ መሰረት ተቀብሎ በሽርክና ለማስተዳደር መስማማቱን ነዉ አቶ ተወልደ የገለጹት፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *