loading
የኢትዮጵያ አየርመንገድ 86 ተጨማሪ የቼኪ-ኢን ካውንተር ያሉት አዲሱ የመንገደንኞች ማስተናገጃ በመጪው ጥር 19 ቀን 2011 ዓ.ም ይመረቃል።

የኢትዮጵያ አየርመንገድ 86 ተጨማሪ የቼኪ-ኢን ካውንተር ያሉት አዲሱ የመንገደንኞች ማስተናገጃ በመጪው ጥር 19 ቀን 2011 ዓ.ም ይመረቃል።

አዲሱ የኤርፖርት ማስፋፊያ መንገደኞቸ በመረጡት መንገድ በ 86 ቼክ ኢን ካውንተሮች እንዲጠቀሙ፣በ10 ሻንጣ ያልያዙ መንገደኞች ብቻ ፈጣን የቼክ ኢን አገልግሎት የሚሰጡ ካውንተሮችን ያካተቱና፣በ35 የግል ቼክ ኢን ማድረጊያ (ኪዮስክ) ማሽኖች እንዲሁም በአለም አቀፍ በረራዎች መነሻ በኩል ለአገልግሎት በተዘጋጁ 24 የኢሚግሬሽን መስኮቶች በቀላል እና ፈጣን ጊዜ ጉዞዓቸውን እንዲቀጥሉ ያስችላችዋል።

ባለ 5 ኮከቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይላይት ሆቴል በዚሁቀን ይመረቃል ተብሏል፡፡ ሆቴሉ በ40,000ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ፤ 373 ከስታንዳርድ እስከ ፕረዚደንሻል የምኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ፤በአፍሪካ ትልቁ የቻይና ሬስቶራት፣ ጂም እና ስፓ አሉት፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *