loading
የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሶስትዮሽ ውይይት አደረጉ::

የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በጣሊያን ሮም እየተካሄደ ባለው በሁለተኛው የአፍሪካ -ጣሊያን ፎረም ጎን ለጎን የሶስትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡

የሶስቱ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢኮኖሚ ትብብር፣ ሶማሊያን የማረጋጋት የጋራ ስራና በኤርትራ ላይ የተጣለው የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታ ምክር ማዕቀብ የሚነሳበት ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡

 

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *