loading
የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ ጭማሪ አደረገ፡፡

የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ ጭማሪ አደረገ፡፡

የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ ጭማሪ ማድረጉን
የሚኒስቴሩ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ወነድሙ ፈላቴ ለአረትስ ተናግረዋል፡፡
በዚህምመሰረት ፤-
-ቤንዚን ቀድሞ በሊትር 19 ብር ከ69 ሳንቲም የነበረው 20 ብር ከ19 ሳንቲም ፣
-ነጭ ናፍጣ በሊትር 17 ብር ከ78 ሳንቲም የነበረው 18 ብር ከ03 ሳንቲም ፣
-ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 15 ብር ከ41 ሳንቲም የነበረው 15 ብር ከ66 ሳንቲም
-ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 14 ብር ከ90 ሳንቲም የነበረው 15 ብር ከ15 ሳንቲም
-የአውሮፕላን ነዳጅ በሊትር 20 ብር ከ62 ሳንቲም
-ቤንዚን ኢታየል ድብልቅ በሊትር 19 ብር ከ89 ሳንቲም
-ኬሮሲን በሊትር 18 ብር ከ03 ሳንቲም ሆንዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *