loading
የቀድሞ የቡና እግር ኳስ ተጫዋች ሳህሉ ብስራት አረፈ

የቀድሞ የቡና እግር ኳስ ተጫዋች ሳህሉ ብስራት አረፈ

ለኢትዮጵያ ቡና ከ1975 እስከ 1979 ዓ.ም ድረስ ተጫውቶ ያሳለፈው ሳህሉ ብስራት ባጋጠመው ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

የቀብር ስነ- ስርዓቱም ዛሬ በመከኒሳ አቦ 9:00 ሰዓት ላይ ይከናወናል።

አርትስ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይመኛል።

                                                  መረጃው፡ የ Ethiopian Coffee Sport Club – Team Page     የፌስ ቡክ ገፅ ነው፡፡

 

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *