loading
የመንግስትን እቅድ በግልጽ ቋንቋ ለህዝብ ለማድረስ ባለ አንድ ገጽ የእቅድ ሰሌዳ (ዳሽ ቦርድ) ይፋ ተደረገ

የመንግስትን እቅድ በግልጽ ቋንቋ ለህዝብ ለማድረስ ባለ አንድ ገጽ የእቅድ ሰሌዳ (ዳሽ ቦርድ) ይፋ ተደረገ

አርትስ 26/02/2011

ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ በተሰጠበት ወቅት ነው ባለ አንድ ገጽ እቅዱ ይፋ የተደረገው።

በተያያዘ ዜና፣ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ስር የፕሬስ ሴክሬታሪ ጽ/ቤት የተቋቋመ ሲሆን ወ/ሮ ቢልለኔ ስዩም ሀላፊ ተደርገው ተሹመዋል።

የአንድ ገጽ እቅዱ ምን አይነት ይዘት እንዳለው ለማወቅ ምስሉን ይመልከቱ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *