loading
ኢትዮጵያ ሶማሊያና ኤርትራ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

አርትስ 01/13/2010
ሶስቱ የአፍሪካ ቀንድ አገራት ተባብሮ ለመስራት ያሳዩት ተነሳሽነት በቀጠናው ላይ አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
አገራቱ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በማህበራዊ፣ በባህልና ጸጥታ ጉዳዮች አብሮ ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡
ኢቢሲ እንደዘገበው፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *