loading
ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሰው ሀይል ትብብር መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

በሁለቱ ሀገራት መካከል ድርድር ሲካሄድበት የቆየው የሰው ሀይል ትብብር መግባቢያ ሰነድ በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሰው ሀብትና ኤምሬታይዜሽን ሚኒስትር ናስር ቢን ታኒ አል ሀምሊ ተፈርሟል፡፡

እንደ ሰራተኛና ማህበረዊ ጉዳይ  ገለፃ ስምምነቱ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለስራ የሚጓዙ ኢትዮጵያውያን ህጋዊ መንገድን ተከትለው እንዲወጡ ያስችላል፡፡

ይህ ትልቅ ግምት የተሰጠው ስምምነት በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፀደቀ በኋላ ተግባራዊ ይሆናል፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *