loading
ኢህአዴግ የአርማና ስም ለውጥ አላደርግም አለ

አርትስ 23/01/2011

ሃዋሳ ላይ እየተካሄደ ባለው 11ኛው ጉባዔ ድርጅቱ አዲስ አጀንዳ እንደሌለው ውሎውን በተመለከተ መግለጫ የሰጡት የጉባዔው ቃል አቀባይ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ገልፀዋል።

ድርጅቱ  ማምሻውን ከአራቱም ደርጅቶች ፕሬዚዲየም ሰይሞ ሪፖርት መስማቱን የሚቀጥል ሲሆን የአርማና የስም ለውጥ አያደርግም ብለዋል አቶ ፍቃዱ።

ጉባዔው ቀደም ብሎ የገለፀውን መሪ ቃል የቀየረውም ያለውን ነባራዊ ሁኔታ የሚገልፅ መሆን ስላለበት ነው ብለዋል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *