loading
አገር አቀፍ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የተጀመረው ለውጥ እንዲቀጥል እስከታች መሰራት አለበት አሉ

አርትስ 23/01/2011

ዛሬ በተጀመረው የኢህአዴግ ጉባዔ ላይ የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች ተገኝተዋል።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ በመገኘታቸው ደስታቸውን ገልፀዋል።የመገዳደል ፖለቲካ አያስፈልግም መተካካት መበላላት መሆን የለበትም ብለዋል። 18ቱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በወከሉት አቶ ዋሲሁን ተስፋዬ አማካኝነት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። በዋናነትም መንግስት የህግ የበላይነትን ከማስከበር አንፃር ባለፋት ወራት እና ዓመታት እየተከሰተ ያለውን ስደት እና የሰዎች ተዘዋውሮ የመስራት መብት እንዲሁም የዜጎች የወሰን እና የማንነት ጥያቄ በ11ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ መልስ ሊሰጠው ይገባል በማለት ጠይቀዋል።

በአገሪቱ የተጀመረው ተቋማዊ ለውጥ እስከታች ሊሰራ ይገባል ለውጡን ለመደገፍም በጋራ እንሰራለን ብለዋል።

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *