loading
ታማኝ በየነ በአለም አቀፍ ትብብር በኩል ለቡራዩ ተፈናቃዮች ያሰባሰበውን 13 ሚሊዮን ብር አስረከበ

አርትስ 19/01/2011

በቡራዩ እና አካባቢው ለደረሰውን የሞት፣የአካል ጉዳትና ከመኖሪያ ቀዬ መፈናቀል በአርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ አማካኝነት የተሰባሰበው ገንዘብ የተሰጠው ዛሬ በጣይቱ ሆቴል ነው።

የ13 ሚሊዮኑን ቼክ የተረከቡት ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በመወከል ምክትል ኮሚሽነሩ አቶ ዳመና ናቸው።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *