loading
ብ/ጄነራል ከማል ገልቹ የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

አርትስ03/02/2011

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ብ/ጄነራል ከማል ገልቹን የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደርና የፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አድርገው ሾሙ፡፡

ኮሎኔል አበበ ገረሱ ደግሞ የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደርና የፀጥታ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፡፡

የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *