loading
ብአዴን ስያሜውን ቀየረ

አርትስ 20/01/2011
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በሚል ቀይሯል፡፡
የአርማ ማሻሻያም አድርጓል፡፡በአርማው የቀረበውን ማሻሻያ አካቶ አዲስ የሚመረጠው ማዕከላዊ ኮሚቴ እንዲያጸድቀው ውክልና ተሰጥቶታል፡፡
የፓርቲው የልሳናት ስያሜ የሚሻሻል ሲሆን አዲስ የሚመረጠው ማዕከላዊ ኮሚቴ እንዲያጸድቀው ውክልና ተሰጥቶታል፡፡
በመተዳደሪያ ደንቡ ላይም የተወሰኑ አንቀጾች ላይ ማሻሻያ ያደረገ ሲሆን ዝርዝር መረጃዎችን እንደደረሰን እናቀርባለን፡፡
12ኛው ድርጅታዊ ጉባኤው እንደቀጠለ ነው፡፡
አ.ብ.መ.ድ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *