loading
“በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የት እንደደረሱ አይታወቅም”አለ ጠቅላይ አቃቤ ህግ

“በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የት እንደደረሱ አይታወቅም”አለ ጠቅላይ አቃቤ ህግ

“አቶ ጌታቸው አሰፋን ለመያዝ ተኩስ መግጠም አስፈላጊ አይደለም” ብለዋል የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፡፡
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳለዉ ቁጥራቸው በሺዎች የሚቆጠሩ በርካታ የአገሪቱ ዜጎች የት እንደደረሱ እንደማይታወቅ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታዉቋል፡፡

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ፤ የ2011 በጀት ዓመት የአምስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለ5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባ ባቀረቡበት ወቅት እንደገለጹት፤ በአሁኑ ወቅት ወደ ተቋሙ በሚመጡ ጥቆማዎች ከአንድ ቤተሰብ ብቻ ከአራት በላይ የቤተሰብ አባላት እንደተያዙ ማረጋገጥ ተችሏል፡፡

ጠቅላይ አቃቤ ህግ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችም ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *