loading
በመጠፋፋት መኖር እርግማን ነው፡፡

በመጠፋፋት መኖር እርግማን ነው፡፡
ካሁን በኋላ የጥፋት ፖለቲካ ይቅርብን አሉ
አቶ ለማ መገርሳ የኦሮምያ ክልል ርእሰ መስተዳደር
በዛሬው እለት የተበረከተላቸውን የ2010 የበጎ ሰው ልዪ ሽልማት ከተቀበሉ በኋላ


አርትስ 27/12/2010

“አባቴ ያወረሰኝ ትልቅ ውርስ ቢኖር አንዱ ራስን መሆን ነው፡፡
የኛ ሃገር ፖለቲካ ሸር የተሞላበት ክፋት የተሞላበት ፖለቲካ ነው፡፡ ይሄ ክፉ ልማዳችን ብዙዎችን ንፁሃን ኢትዮጵያውያንን በልቷል፡፡ አምክኗል፡፡
በመጠፋፋት መኖር እርግማን ነው፡፡
ይህ ክፉ የፖለቲካ ባህል ይቀየር በማለት ጥቂቶች ከፊት በመሆናችን እንጂ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ዋጋ የከፈለበት ነው፡፡
ካሁን በኋላ የጥፋት ፖለቲካ ይቅርብን፡፡ ” ብለዋል አቶ ለማ።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *