loading
በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ

በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ

የገቢዎች ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ  ሰላሳ አምስት ሽጉጦች መነሻውን ውጫሌ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ የሰሌዳ ቁጥር- የዕለት 138 ኦሮ የሆነ ሃይሉክስ ተሸከርካሪ አካል ውስጥ ደብቆ ለማሳለፍ ሲሞከር አዋሽ ኬላ ላይ ተይዟል፡፡

በቁጥጥር  ስር ከዋሉት ሽጉጦች ውስጥ 33ቱ የቱርክ ስሪት ያላቸው ሲሆኑ ሁለቱ ማካሮቭ ሽጉጦች ናቸው፡፡
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ የጫነውን ተሽከርካሪ ሹፌር የነበረ ግለሰብ ለማምለጥ ሙከራ ቢያደርግም በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *